ተመድና የአውሮፓ ኅብረት የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ ድንበር ለቀው እንዲወጡ አሳሰቡ

ተመድና የአውሮፓ ኅብረት የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ ድንበር ለቀው እንዲወጡ አሳሰቡ

‹‹የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ስለኤርትራ ያሠፈሩት ጽሑፍ የግል አስተያየታቸው ነው›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) እና የአውሮፓ ኅብረት በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ ባለው 58ኛው የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ፣ ኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ የሚገኙ የኤርትራ ወታደሮች…