የዓድዋ መንፈስ!

የዓድዋ መንፈስ!

ከጎፋ ሠፈር ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ከረዥም ሠልፍ ጥበቃ በኋላ የተገኘ ሚኒባስ ሾፌር፣ ‹‹ምንድነው? ቶሎ ቶሎ ግቡ እንጂ የቡፌ ሠልፍ አስመሰላችሁት እኮ፣ ሰዓት የለንም…››..