ተመድ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስፈልገውን ገንዘብ በሁለት ሳምንት ውስጥ ይፋ እንደሚያደርግ ታወቀ
የአሜሪካ ድጋፍ ማቋረጥ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ ለመረዳት ተጨማሪ ጊዜ ያስፈልጋል ተብሏል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ለሚደረጉ ሰብዓዊ ዕርዳታዎች የሚያስፈልገውን የገንዘብ መጠን በሁለት ሳምንታት ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ ተገለጸ፡፡ የሚገኘው የድጋፍ መጠን ዝቅ ይላል ተብሎ…