ፍርድ ቤት ‹‹የሕግ መሠረት የለውም›› ባለው ግብር ማስከፈያ መመርያ ላይ አዳነች አቤቤ ተሳለቀችበት

ፍርድ ቤት ‹‹የሕግ መሠረት የለውም›› ባለው ግብር ማስከፈያ መመርያ ላይ ከተማ አስተዳደሩ ምላሽ ሰጠ

‹‹…ፍርድ ቤት ሁሌ ትክክል ቢወስን ኖሮ ይግባኝም ቀጥሎ ያሉ ክርክሮችም ባልኖሩ››                     ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ካሉ 800‚000 ሕንፃዎችና ቤቶች ግብር የሚከፍሉት 120‚000 ብቻ መሆናቸው ተገልጿል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ የጣሪያና ግድግዳ ግብር…