አሳዛኝ ዜና ህወሀት ከሰማይ ከሂሊኮፕተርና በምድር በጨካኙ የኣግዓዚ ጦር እሬቻ በዓል ላይ በተከፈተ ፍጅት በትንሹ 120 ሰው ተገድሏል

አሳዛኝ ዜና #Irreechaa2016 #Ethiopia ህወሀት ከሰማይ ከሂሊኮፕተርና በምድር በጨካኙ የኣግዓዚ ጦር እሬቻ በዓል ላይ በተከፈተ ፍጅት እስከ አሁን በደረሰው መረጃ በትንሹ 120 ሰው ተገድሏል። እርጥብ ሳርና ኣደይ ኣበባ ይዘው ለወጡ ሕዝቦች በገዛ አገራቸው ከሰማይ ጥይት ማርከፍከፍ ነገ ሕወሓት ከነደጋፊዎቹ የንጹሃንን ደም ያወራርዳል ይከፍላል። በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ታሪክ ይቅር የማይለው ወንጀል በትግሬ ጉጅሌ ዘረኛ ኣገዛዝ በንጹሃን ላይ እየተፈጸመ ነው። ማንም ከተጠያቂኔት አያመልጥም!


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE