በሎንዶን በስቶክሆልም በፍራንክፈርት ዘመቻ ኤምባሲ በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል።

በሎንዶን በስቶክሆልም በፍራንክፈርት ዘመቻ ኤምባሲ በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል።
#Ethiopia በለንደን እና ስቶክሆልም የሚገኙት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በለውጥ ሀይሎች ተቃውሞ የመለስ ዜናዊን ምስል አውርዶ በመገልበጥ ባንዲራዎችን በመቀየር ተቆጣጥረዋል። እንዲሁም በፍራንክፈርት፣ ጀርመን የኢትዮጵያ ቆንስላ በኢትዮጵያውያን ቁጥጥር ስር ውሎአል። አካባቢው ዙሪያውን በፖሊስ ተከቧል። ኢትዮጵያውያን አንወጣም ብለዋል። #MinilikSalsawi


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE