በሚስጥር የተቀዳ ። ህዝብ እንዳይሰማው የተደረገ ። የጎንደር ህዝብ ከበአዴን ጋር ያደረገው ውይይት VIDEO

ጎንደር ሰበር ( Henoke Yeshetlla )

መደመጥ ያለበት ለብአዴን አመራሮች የተሰጠ አስተያየት ፣

“የትግራይ አመራሮችን አደንቃቸዋለ። የራሳቸዉን ህዝብ ለመጥቀም መሬት ቆፍረው ይገባሉ”

“እናንተ ምን እየስራችሁ ነው ?”

“በባዶ እጁ የሚሄድ ወጣት በመትረየስ ኡየተገደለ ነው”

“ካርታ እስኪወጣ (ወልቃይትን ወደ ትግራይ የሚወስድ) ድረስ እናንተ የት ነበራችሁ ?”

“ድሮ የመንግስት ሜዲያ አዳምጥ ነበር። አሁን ግን ሙሉ ለሙሉ አላዳምጥም”

” ድሮ ኢሳትን እጠላ ነበር ። ምን በሌለበት መዓት የሚያወራ።፡ለካ ነገር ነበር። ..ይኸው እየሆነ ይለዉን የሚነገረን ኢሳት አይደለም ወይ ? እናንተማ ሸፋፍናችሁታ፤”.

“መትረየስ ተደቅኖብን እኮ ነው በከተማ የሚዞረው። ጦር ሜዳ ያለን ነው የሚመስለን፡የምንኖርው። ወታደር እያሸማቀቀን”

“እነርሱ ወንድ ሆነው እናንተን እንደ ሴት ነው ያይዋችሁ”


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE