Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
"በውጭም ይሁን በሃገር ውስጥ ከክልሉ ውጭ ያለ ከክልሉ ውስጥ የሚባል የለም፤ ያልጠነከረን ማንም ይረግጠዋል ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ አይደለም ዓለም ላይ ያለ እውነታ ይህ ነው።" የአዴፓ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ #ዮሐንስ #ቧያ...
"አብዮታዊ ዴሞክራሲ የሚለው አስተሳሰብ አንዱን ብሔር ከሌላው ብሔር አንዱን ቡድን ከሌላው ቡድን በመከፋፈል ሲያባላን ነው የኖረው።"