"መንግስት መጠበቅ ያለበት በትቢት አብጦ በፈለኩ ሰዓት የፈለኩትን አረጋለሁ የሚለውን ሳይሆን ግብር እየከፈለ መንግስት አለልኝ ብሎ የሚያስበውን ነው።"

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
"የ150 ዓመት ሚኒሊክ ጭፍጨፋ አካሂዶብኛል ብለው የለሉበትን ታሪክ ያስታውሳሉ፤ 2 እጁን ጠፍሮ የዛሬ 2 ዓመት ሲደበድበው ከነበረው ጋር ደግሞ መቀሌ ሂዶ ሲነጋገር ታገኘዋለህ።" የአዴፓ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ዮሐንስ ቧያለዉ
Category
Ethiopian News