Loading...

Shumet Andarge & Feteh Tesfa ሹመት አንዳርጌ እና ፍትህ ተስፋ (ተማማሉ)- New Ethiopian Music 2019(Official Video)

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by hana
Ethiopian Music : Shumet Andarge & Feteh Tesfa ሹመት አንዳርጌ እና ፍትህ ተስፋ (ተማማሉ)- New Ethiopian Music 2019 | New Ethiopian Song | Amharic music | (Official Video)
ተማማሉ
እእእ…ህ
የልቡ ፅላት ኢትዮጵያዊነት
የአንገት ማተቡ ላላማው መሞት
ሀገር ይቀልባል አርሶ እና አለሳልሶ
ለወዳጁ ማር ነው ለጠላቱ ኮሶ
ልሂድ እስኪ ልሂድ ጎንደር በእምነቱ ልደር( x 2)
ልሂድ እስኪ ልሂድ ጎንደር በቃሉ ልደር( x 2)
በአመነው ሲለካ መይሳው ካሳ
በቋጠረው ውሉ አንድ ነው ቃሉ
አባታጠቅ ካሳ አንድ ነው ቃሉ
ወጌሻ ነው አሉ መይሳው ካሳ
ሳተናው ገብርዬ አንድ ነው ቃሉ
ክንዱን ተደግፎ መይሳው ካሳ
የባሩዱን ባህር መይሳው ካሳ
ውሽንፍሩን አልፎ አንድ ነው ቃሉ
ተማማሉ ተማማሉ አንድ ነው ቃሉ( x 2)
ተማማሉ ተማማሉ ኢትዮጵያ በሉ( x 2)
ቃሉን በደም ቋጥሮ ወሎ መቅደላምባ
ሀገሩ ፈውስ ሆነ ከአይኗ ታበሰ እንባ
ያመይሳው ካሳ የቋራው ቆፍጣና
ዋግምት ነው አሉኝ ለታመመ ጤና( x 2)
ዘራፍ አይዘራፍ አይዘራፍ ወንዱ( x 2)
ሶታ ሳተናው ፋኖ አባጋንጩር
የመብረቅ ጅራፍ የብረት አጥር
ሃሞተ ትኩስ የእሳት ግርግም
የአንድነት ሰንደቅ የብረት አፅም
የጋፋት ባሩድ መይሳው ካሳ
ታሪክ ይደገም ዳግም ተነሳ
ነጭ ሲገባ የሚተናነቅ
ስሙም ቴዲ ነው ፈረሱም ታጠቅ በለው እሰኪ
ኧረ ተማማሉ( x 6)
ኧረ ተማማሉ( x 6)
ልሂድ እስኪ ልሂድ ጎንደር በእምነቱ ልደር( x 2)
ልሂድ እስኪ ልሂድ ጎንደር በቃሉ ልደር( x 2)
በአመነው ሲለካ መይሳው ካሳ
በቋጠረው ውሉ አንድ ነው ቃሉ
አባታጠቅ ካሳ አንድ ነው ቃሉ
ወጌሻ ነው አሉ መይሳው ካሳ
ሳተናው ገብርዬ አንድ ነው ቃሉ
ክንዱን ተደግፎ መይሳው ካሳ
የባሩዱን ባህር መይሳው ካሳ
ውሽንፍሩን አልፎ አንድ ነው ቃሉ
ያየቋራው ጀግና ልበደንዳናው
የእንግሊዝ ጦር መጥቶ እጅ ስጥ ቢለው
ምን እጅ አለው እና ያው የእሳት ሰደድ
መች አወቀው እና ክንዱ እንደሚያነድ( x 2)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- https://plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- https://www.facebook.com/Minew-ShewaTube-Records-Promotions-1761503604120088/
Subscribe :- http://www.youtube.com/c/MinewShewaTube?sub_confirmation=1

#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic

Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!
Category
Ethiopian Music

Post your comment