Loading...

ባንዳው ትህነግ ከፍ ሲል ላምላኩ ኢሎሄን ፤ ዝቅ ሲል ለሰው ልጆች ርህራሄን የማያውቅ ከይሲ ነው። - ፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

ባንዳነት እና መገለጫዎቹ - እናም ባንዳን መፋለም ሰይጣንን ከመፋለም ይበልጥ በምድር ያስከብራል፣ በሰማይ ያጸድቃል፣ በታሪክም ያኮራል። ለምን ቢሉ ሰይጣንን አንድም በእግዚአብሔር ቃል፣ አንድም በጌታ መስቀል፣ አንድም በጸበል ማስወጣት ይቻላልና ነው።

 
Category
Ethiopian News

Post your comment