የበረሃ አንበጣ መንጋ በአፋር እና በአማራ ክልል ተከሰተ
በኢትዮጵያ የበረሃ አንበጣው ከተከሰተባቸው ሌሎች ክልሎች ባለፈ በሁለቱ ክልሎችም ከጂቡቲና ከሶማሊያ የገባ መንጋ መታየቱ የግብርና ሚኒስቴር ገልጿል።
ሚኒስቴሩ የበረሃ አንበጣ መንጋ በተስተዋለባቸው ቦታዎች በ13 አውሮፕላኖች የኬሚካል ርጭት እያከናወንኩ ነው ብሏል።
- Category
- Ethiopian News