Loading...

ቤቴም ተቃጠለ! ተቸግሬ እየኖርኩነዉ የጃንሆይ የልጅ ልጅ የሆኑት ወ/ሮ ሸዋዬ ዘለቀ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

ወ/ሮ ሸዋዬ ዘለቀ የንጉስ ሀ/ስላሴ የልጅ ልጅ ናቸዉ በጣም አሳዛኝ ብዙ ታሪክ አላቸዉ ለ25 አመት በአስም በሽታ እየተሰቃዩ ይገኛሉ ጧሪ የላቸዉም ድጋፍ የሚደርግላቸዉ ሰዉ ያስፈልጋቸዋል መነን ስድስት ኪሎ አካባቢ የሚኖሩ ሲሆን ወንድማቸዉ ድጋፍ ያደርግላቸዉ የኘበረ ሲሆን አሁን የት እንዳለ አያዉቁም ማግኘትም ይፈልጋሉ::

Category
Ethiopian News

Post your comment