Loading...

በሮቦቲክስ ዘርፍ ኢትዮጵያ ምን ደረጃ ላይ ትገኛለች

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by hana
ባደጉት ሀገራት ሰዎች የሚሰሯቸውን ከባድ ሥራዎች በሮቦቶች በመተካት ሕይወትን ለማቅለል በርካታ ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛል፡፡
በኢትዮጵያ ግን በሮበቲክስ ዘርፍ የተሰሩት ሥራዎች ገና ጅምር ነው፡፡
በሮቦቲክስ ዘርፍ ዝናዋ የናኘው ሶፍያ ሮቦትን 67 በመቶ የሠሩት ኢትዮጵያውያን አቅፎ የያዘው አይኮግላብስ ኢትዮጵያ በዘርፉ ተስፋ ሰጪ ጅማሮን አሳይቷል፡፡

#ebc #etv #AmharicNews #Documentary #Business #Educationalprograms#englishprogram https://www.instagram.com/ebcnews1/
Facebook: https://www.facebook.com/EBCzena/
About us: https://www.ebc.et

#EBC
#EthiopianBroadcastingCorporation
Category
Ethiopian News

Post your comment