Loading...

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ መንፈሳዊ መዝሙር ለቀቁ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

በእግዚአብሔር ፊት መንበርከክ ከየትኛውም ፈተና ያሳልፋል
H.E. Zinash Tayachew Bere
First Lady, Federal Democratic Republic of Ethiopia

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዓለም እየተሸበረበት ያለው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በማድረግ ፈጣሪን የሚማፀን ‘ማረን’ የሚል መንፈሳዊ መዝሙር አወጡ።
መዝሙሩ በቀጥታ ቫይረሱን የተመለከተ ባይሆንም “ዓለም በመጥፎ ዜናዎች እየተሸበረ ባለበት በዚህ ጊዜ አትተወን” ሲሉ በመዝሙራቸው አምላካቸውን ለምነዋል።
‘ማረን’ የሚል ርዕስ ያለው ይህ መንፈሳዊ መዝሙር በዩቱብ የተለቀቀው ትናንት ሲሆን በርካታ ኢትዮጵያዊያን በማህበራዊ ሚዲያዎች ተጋርተውታል።
Category
Ethiopian News Variety Music

Post your comment