Loading...

በትግራይ ልዩ ኃይል በማይካድራ የተጨፈጨፉ ንፁሃን ቀብር እየተፈጸመ ነው።

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

ህዳር 1 ቀን፣ 2013 ዓ.ም አነጋጉ ላይ የትግራይ ልዩ ኃይል አካባቢውን በኃይል ተገፍቶ ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከመልቀቁ በፊት በአካባቢው የነበሩ የአማራ ተወላጅ በሆኑ ነዋሪዎችንና የቀን ሠራተኞችን በእለቱ ከሌሊቱ 8 ሰዓት ጀምሮ በየቤታቸው እየገባ በግፍ መጨፍጨፉን ከጥቃቱ አምልጦ አሁን አብደራፊ በተባለ ቦታ የሚገኝ የዓይን እማኝ ተናግሯል፡፡

Category
Ethiopian News

Post your comment