-
- Member
- Posts: 3069
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: ✨ PICTURE OF THE WEEK ✨
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ የኛዋ ተራ ካድሪትና የፎቶ ሾፕ 'ንግሥት'፡ ስራዎችሽ ይበልጥ ዓላማቸውን ይመቱ ዘንድ ፡ ኣንዳንድ ምክረሃሳቦቻችንን እናጋራሻለን፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
መጀመሪያ ዝንጀሮቹን 9 ማድረግ ኣልነበብሽም፤ እጅግ ትልቅ ስህተት ነው። እኛ የዘጠኙ ብሄሮች ጥምረት የሆነው ኤርትራውያን ደስ ኣይለንም። ትላልቆቹን ዝንጀሮዎች ለምን ሶስት ብቻ ኣደረግሻቸው ልትባዪም ትችያለሽ።
እንደ የማነ ባርያ ኮፍያውን ያዞርሽውን ዝንጀሮም፡ "ትግራይ ትስግዕር" የሚል ከዚህ በፊት ትጠቀሚበት ዘንድ የፈቀድንልሽን እኛው የቀመምነውን መፈከር ብትለጥፊበት ይበልጥ ሚዛን ያገኝ ነበር ይሄኛው ስራሽ። ደግሞስ እንዴት የታላቋን ትግራይ ካርታ እዚህኛው ስራሽ ላይ ኣላካተትሽም ጃል? ይሄ የሚያሳየው ሥራሽን በትክክል እየፈጸምሽ እንዳልሆነ ነውና፡ እባክሽ ለምትሰሪያቸው ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ የጥሞና ግዜ ስጫቸው።
ከዚህ በተረፈ ሌሎች ምክረ ሃሳቦቻችንን https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 5#p1316972 ገብተሽ መኮምኮም እንደምትችይ ስንጋብዝሽ፡ ኣሁንም ኣሁንም ወጥ በረገጥሽ ቁጥር 'ማበረታታችንን' እንደማይለይሽ ከወዲሁ በመግለጽ ነው። ሙሉ ሰላምና ጤና ባለሽበትም ተመኝተንልሻል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።

- Senior Member
- Posts: 12935
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Re: ✨ PICTURE OF THE WEEK ✨
ጉድ እኮ ነው!