ሰበር ዜና ጎንደር ምሽቱን ውጥረት ውስጥ ናት፤ሕዝቡና የህወሓት ደኅንነቶች ተፋጠዋል
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ጎንደር ምሽቱን ውጥረት ውስጥ ናት። ሕዝቡና የህወሓት ደኅንነቶች ተፋጠዋል። የወልቃይት የማንነት ጥያቄ የሕዝብ ተወካይና የኮሚቴ አባል የሆኑትን ኮለኔል ደመቀ ዘውዱን በምሽት አፈኖ ለመውሰድ የትግራይ ክልል ደኅንነቶች አንገረብ እስር ቤትን ከበውታል። ሕዝቡ ኮለኔሉ ተላልፈው የሚሰጡት በሬሳችን ላይ ይሆናል እያለ ነው። በከተማዋ…