እነ ሌንጮ በጎቹን ለተኩላዎች አሳልፈው መስጠት የለባቸውም
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ናኦሚን በጋሻው
በኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር፣ ኦዴግ ውስጥ ያሉ አመራሮች በጣም የተከበሩ በሳል አመራሮች ናቸው። ለዓመታት በትግሉ ውስጥ ያለፉ፣ በርግጥም ለኦሮሞው ማኅበረሰብ የሚበጀውን እና የሚጠቅመውን የተረዱ። በኦሮሞውና በሌላው ማኅበረሰብ መካከል አለመተማመን እና መጠራጠር እንዳለ፣ ይሄንንም ለመግዛት እና ለመበዝበዝ እንዲያመቸው ሆን ብሎ …