«አሜሪካ እግረኛ ጦር ወደ ሶማሊያ ማስገባት አትፈልግም። ይህን ስራ የኢትዮጵያ መንግስት እየተወጣልን ነው! » ባራክ ሁሴን ኦባማ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ከኦባማው ጉብኝት በኋላ አሜሪካ ኢትዮጵያ ተጨማሪ እግረኛ ጦር ወደ ሶማሊያ እንድታስገባ ያዘዘቻት ሲሆን እግረኛ ጦሩም የሚዘምተው በዚህ ሳምንት መጨረሻ ወይም በሚቀጥለው ሳምንት መጀመሪያ መሆኑ ታውቋል። ለአልሸባብ ማገዶነት የተመረጠው ክፍለጦር ደግሞ በሜጄር ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ (ዋናው መሪ ስዩም ሃጎስ ቢሆንም) የሚመራው…