በመላው ዓለም ለምትገኙ የኢሳት ድጋፍ ኮሚቴዎችና አድማጮች ሁሉ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ህዳር 7 ቀን 2006 በመላው ዓለም ለምትገኙ የኢሳት ድጋፍ ኮሚቴዎችና አድማጮች ሁሉ ባለፉት ጥቂት ቀናት በሳዑዲ አረቢያ ነዋሪ በሆኑ የኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ እየደረሰ የሚገኘውን እጅግ ዘግናኝ ድብደባ፣ ግድያና ሴቶችን አስገድዶ መድፈር በከፍተኛ ቁጭትና ሃዘን ተከታትለናል። የኢሳት የዝግጅት ክፍልም ይህንኑ ልዩ…