የሙርሌ ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል ሕፃናትንና ከብቶችን አግተው መውሰድ እንዳላቆሙ ተነገረ

የሙርሌ ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል ሕፃናትንና ከብቶችን አግተው መውሰድ እንዳላቆሙ ተነገረ

የጋምቤላን ክልል ከሚያዋስነው ደቡብ ሱዳን የሚመጡ የሙርሌ ታጣቂዎች፣ በክልሉ በሚገኙ የኑዌርና የአኙዋ ዞኖች ላይ ጥቃት በመፈጸም፣ ሕፃናትንና ከብቶችን አግተው መውሰድ እንዳላቆሙ፣ የክልሉ የሰላምና የፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የጋምቤላ ክልል የሰላምና የፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ማበር ኮር…