በዋሽንግተን ዲሲ እና ለንደን ከተሞች በርካታ ኢትዮጵያውያንን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚያሳትፍ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑ ተሰማ

በዋሽንግተን ዲሲ እና ለንደን ከተሞች በርካታ ኢትዮጵያውያንን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚያሳትፍ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑ ተሰማ

“ላለፉት ሰባት ዓመታት በአገራችን በተካሄደው ህዝብ ጨራሽ የእርስ-በርስ ጦርነት ምክኒያት በሚሊዮን የሚገመቱ ዜጎቻችን ማለቃቸው፣ በቢሊዮን የሚገመት ሀብትና ንብረት መውደሙ አልበቃ ብሎ አሁንም እንደገና ወደ ሌላ ከፍተኛና  ቀጠናዊ ጦርነት ውስጥ ልንገባ ተቃርበናል”- አዘጋጅ ኮሚቴው

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/614