እኚህ ጳጳስ ከኢትዮጵያ አልፈው አሜሪካ አካውንት ከፍተው ይህንን ያህል ቤተክርስቲያን ሲመዘብሩ ማየት ፣ ዝም ብሎ መመልከት ነውርም ፣ አድር ባይነትም ነው

🙏Money Loundery
👉ከጳጳሱ ጀርባ ያሉት በአሜሪካ እነማን ናቸው ?
📌ጳጳሱ በሀገር ቤት ያካበቱት ገንዘብ በአሜሪካ በከፈቱት ባንክ ከፍተኛ ገንዘብ ያስገባሉ? በአዲሱ ትራንፕ በወጣው ሕግ (Green Card Holder) ስለሆኑ በየሦስት ወሩ አልያም በየወሩ አሜሪካ ይመላለሳሉ ፣
📌ጆቢራዎቻቸው በከፊል ጥቀመኛ ናቸው ፣ በተለይ የቅርብ የተጠረው ከእሳቸው በብዙ ተጠቃሚ ነው ፣ በእኔም ላይ ዝቷል አሳይሀለው ብሎ እዚሁ የምኖርበት ስቴት ነው ያለው ፣ አንዳንዶች ደግሞ በውለታ መቀነት የታሰሩ ናቸው ፣ አንዳንዶች ደግሞ ፍፁም በየዋህነት አባት ብለው የቀረቡ ናቸው•••?
📌እኚህ ጳጳስ ከኢትዮጵያ አልፈው አሜሪካ አካውንት ከፍተው ይህንን ያህል ቤተክርስቲያን ሲመዘብሩ ማየት ፣ ዝም ብሎ መመልከት ነውርም ፣ አድር ባይነትም ነው ፣
📌 እሳቸውም ሆኑ ጄሌያዎቻቸው መከታቸው እግዚአብሔር ሳይሆን የብልጽግናው አማካሪ ዳንኤል ክብረት ነው ፣ ከተመደቡበት ሀገረስብከት ይልቅ ለእሳቸው አሜሪካ ቅርባቸው ነው ፣ በጥቅም የተያያዙ በቀይ ምንጣፍ የሚቀበላቸው ጥቅመኛ ካህን አለ ፣ ሲሙጡ ይቀበላል ፣ ሲሄዱ ይሸኛል ይህ ለእሱ መደበኛ ሥራው ነው ፣
አንዳንዶች ደግሞ የእሳቸውን ስብእና ለመገንባት አጋጣሚ እየፈለጉ የሚጣጣሩ ናቸው ።
📌በእርግጠኛ እነግርሀለው ዛሬ ስምህን አልጠራም የሚያቅ ያቅሀል ፣ ዛቻህን ቀጥል ፣ ልጆቹን ቢያሳድግ ይሻለዋል ብለሀል ፣ ስለእኔ ልጆች አታስብ ጥቅም ያሰከረህ በአሜሪካ የጳጳሱ ቋሚ ተጠሪ ፣ ተጠቃሚ ነህ እድግምልሀለው ዛቻህን ቀጥል ፣ ሁላችንም እናልፋለን እንዲዚህ መዝባሪ ጳጳስ ግን በእውነት አላየሁም፣ የሌላውን የስጋ ድቀት እሱን ለፈጣሪ ፍርዱን እሰጣለው ፦
📌ነገር ግን በአደባባይ ከቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ እና ከምግባረ ሠናይ ሆስፒታል የሚመዘበረውን እያዩ እንዳላያ እየሰሙ እንዳልሰሙ ለሚያፉ የቤተክህነቱ ሹማምንት ዛሬ እውነቱን በመረጃ ቀርቦላቸው በሁለቱም ተቋም አጣሪ ልከው የቤተክርስቲያኑን ተቋም መታደግ ሲገባቸው ዝምታ መምረጣችሁ ፣ አሳፋሪ ነው።
📌 ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ግን በመረጃ ይሞግታል ጳጳሱ የሚመሩትን ተቋም እየመዘበሩ ነው ፣ ሲኖዶሱ ትኩረት ሰጥቶ ሊያየው ይገባል ፣ ጳጳስ አይሳሳትም የሚባለው አመክንዮ መቆም አላበት ።
🙏ፍትሕ ለቤተክርስቲያን ፣ ጥብቅናችን ለግለሰቡ ሳይሆን ለተቋሙ ይሁን ፦ ይቀጥላል
📍ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያMay be an image of dais