ቁስለኛ የሀምዳን ዳጋሎ ወታደሮች በድሬዳዋ ሕክምና እየተደረገላቸው መሆኑ ተሰምቷል!
ወታደሮቹ ከሳምንታት በፊት የሱዳን መንግስት በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ ላይ የአየር ጥቃት በመፈፀም ጉዳት ያደረሰባቸው መሆናቸውን ወታደራዊ ምንጮች ገልፀዋል። https://miniliksalsawi.substack.com/p/wounded-sudan-rsf-hamdan-dagalo-soldiers