ከናሁሰናይ አንዳርጌ ጋር አዲስ አበባ ውስጥ ሽብር ለመፍጠር ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ አስር ተከሳሾች ላይ ፍርድ ቤት ብያኔ ሰጠ

ከናሁሰናይ አንዳርጌ ጋር አዲስ አበባ ውስጥ ሽብር ለመፍጠር ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ አስር ተከሳሾች እስከ ሞት ሊያስቀጣ በሚችል የሕግ አንቀፅ እንዲከላከሉ ፍርድ ቤት ዛሬ ብያኔ ሰጠ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የሕገ-መንግሥት እና የፀረ-ሽብር ወንጀል ምድብ በዛሬው ዕለት በዋለው ችሎት ብይን የሰጠው ሚያዚያ 04 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ የሽብር ወንጀል ሊፈፅሙ ነበር ተብለው በተያዙ አስር ግለሰቦች ላይ ነው

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/b4f