ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በኤፕስታይን ኢሜይል ተጠቀሰ

ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ስማቸው በኤፕስታይን ኢሜይል ላይ የተጠቀሰበትን አግባብ በተመለከተ ለመሠረት ሚድያ ምላሽ ሰጡ

የአሜሪካ መንግስት ትናንት ይፋ ያረገው የወንጀለኛው የጄፍሪ ኤፕስታይን መረጃዎች ላይ የፕሮፌሰር ብርሀኑ ስም ለ ‘ግንቦት ሰባት’ የትጥቅ ትግል ድጋፍ በሚደረግበት ዙርያ የነበረ የኢሜይል ልውውጥን ይዞ ወጥቷል፣ ዝርዝሩን ይዘናል

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/f4b