የአሜሪካ ፍርድ ቤት የትራምፕ አስተዳደር የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ከለላ እንዲያበቃ የሰጠውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደ።

የአሜሪካ ፍርድ ቤት የትራምፕ አስተዳደር የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ከለላ እንዲያበቃ የሰጠውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደ።

የአሜሪካ የፌደራል ዳኛ የትራምፕ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ዜጎች የተሰጠው ከለላ በማብቃት ከሃገር እንዲወጡ ያዘዘውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አግዶታል።

ዳኛው ጉዳዩ በህግ አግባብ በደንብ እስኪታይ ድረስ በየካቲት 13 የሚጀምረው የከለላ መቋረጥ እንዲዘገይ መወሰናቸውን ገልጸዋል።

የአሜሪካ የፍትህ ቢሮ ከኢትዮጵያውያኑ ስደተኞቹ ለቀረበበት ክስ መልስ ለመስጠት ተጨማሪ ጊዜ እንደሚፈልግ ቢገልጽም የፍርድ ቤቱን የማዘግየት ውሳኔ ተቃውሟል።

ዘገባው https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=374782 ነው።