ከቤቲንግ ጋር በተያያዘ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው የነበሩ 24 ግለሰቦች ሙሉ በሙሉ ከእስር መለቀዋቸው ታወቀ
በግለሰቦቹ መታሰር ዙርያ ተከታታይ ሰበር ዜና ሲሰሩ የነበሩት የመንግስት ሚድያዎች በመፈታታቸው ዙርያ እስካሁን ያሉት ነገር የለም።
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/100-24