ዋግ ኽምራ ላይ በቅርቡ ‘በስህተት’ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ህይወታቸው ባለፈ ሚሊሻዎች ስም መንደር ሊገነባ መሆኑ ታወቀ
የሰሃላ ሰየምት ወረዳ ኮሚኒኬሽን ሟቾቹን ‘ሰላም ማስከበር ላይ እያሉ የተሰው የጸጥታ አባላት’ በማለት የገለፃቸው ሲሆን አንድ የወረዳው ሀላፊ ደግሞ “እውነት ነው፣ በድሮን የሞቱትን በተመለከተ ነው” የሚል የአጭር ፅሁፍ መልዕክት ምላሽ ለሚድያችን ሰጥተዋል።
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/f69