ባህር ዳር ውስጥ ለመጀመርያ ግዜ ሁለት አለም አቀፍ ስም እና ዝና ያላቸው ሆቴሎች ሊገነቡ መሆኑ ታወቀ

ባህር ዳር ውስጥ ለመጀመርያ ግዜ ሁለት አለም አቀፍ ስም እና ዝና ያላቸው ሆቴሎች ሊገነቡ መሆኑ ታወቀ

“እነዚህ ሆቴሎች ለባህር ዳር የመጀመርያ አለም አቀፍ ሆቴሎች ይሆናሉ፣ በክልሉ ያለውን የቱሪዝም አቅም አሟጦ ለመጠቀም ቁልፍ ኢንቨስትመንቶች ናቸው”

ተጨማሪ ያንብቡ:  https://www.meseretmedia.org/p/cb0