የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ (፭) ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ) ከየፈረንሳዩ የድረ ገጽ ጋዜጣ ሚዲያፓርት (Mediapart) ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ የሚከተለውን ተናግረዋል::
«የእኛ ተነሳሽነት ሕፃናትን ጨምሮ በግዳጅ ከተመለመሉት ወታደሮች ሠራዊት የላቀ ነው። ፋኖዎች ለነጻነታቸውና ለሕዝብ ነፃነት ነው የሚታገሉት»
ሙሉ የዜና ዘገባውን ከዚህ በታች ማግኘት ይቻላል:: https://miniliksalsawi.substack.com/p/they-burned-everything-in-northern