አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ እና ያልተገለጠ ገመናው

የምርመራ ዘገባ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ እና ያልተገለጠ ገመናው፣ አበይት ጉዳይች ⤵️

“ተቋሙ አንድ ዋና ስራ አስፈፃሚ እና 10 ምክትሎች አሉት፡፡ በእነሱ ስር 5 የዲቪዥን ሃላፊዎች እና 42 ዳሬክተሮች አሉ፣ እነዚህ ሁሉ የመንግስትን ከፍተኛ ጥቅማ ጥቅም እንዲያገኙ የተደራጁ ናቸው”

“አመራሮች የተቋሙን ዶክመንተሪ ስራ በግል ውል ፈፅመው እስከ መስራት ደርሰዋል፣ በተቋሙ ካሜራ እና ባለሙያ አስቀርፀው እና ኤዲት አሰርተው ክፍያውን በግል አካውንት መቀበል የተለመደ ሆኗል”

“ሴት ሰራተኞች ላይ በሚደርስ ጾታዊ ትንኮሳ ስራቸውን የለቀቁ አሉ፣ ባለሙያዎችን ለስራ ፊልድ ልከው እነሱ ከሄዱ በኋላ ተከትሎ በመሄድ ከከተማ ውጪ የሚተነኩሱ አሉ”

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/47f