ዝርዝሩ ይፋ ያልተደረገው የኢትዮጵያና የአሜሪካ የጤና ትብብር ስምምነት
የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር ኢትዮጵያን ጨምሮ ከጥቂት የአፍሪቃ ሀገራት ጋር የተፈራረመው የቢሊየኖች ዶላር የጤና ትብብር ስምምነት የሀገራትን የመረጃ ሉዓላዊነት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ ነው በሚል ትችት ይቀርብበታል።
የስምምነቱ አላማ የአለም ጤና ድርጅትን ስራዎች በመቀማት ድርጅቱን በማዳከም ላይ ያነጣጠረ ነው በሚልም ይተቻል። ዋዜማ ስለስምምነቱ የሚከተለውን ዘገባ አዘጋጅታለች። አንብቡት- https://cutt.ly/Ytl3t28N