የአፋብን |ቴዎድሮስ ዕዝ አንድነቱን ምክንያት ድል ተቀዳጀደ
____፩
ጠላትን በደፈጣ መምታት ተችሏል!!!
በዛሬዉ እለት በቀን 10/05/2018 ዓ.ም በአማራ ፋኖ አንድነት ብስራት ማግስት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ በጠላት ላይ በወሰደችው የደፈጣ እርምጃ ከጃሂማላ ወደ ጃዊ ፈንድቃ ከተማ ሲገባ የነበረን ሃይል ከሌሊቱ 11:00 ሰዓት አካባቢ በርካታ ጠላትን መደምሰስ ችላለች።
____፪
206ኛ ኮር አንድነነቱን ምክንያት በማድረግ ከሌሊቱ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በደብረ ማርቆስ ከተማ በመሸገው የጠላት ኃይል ላይ ከፍተኛ ጥቃት ፈፅሟል ።
በትናትናው እለት ይፋ የተደረገውን የአፋብን ምስራት ምክንያት በማድረግ ደስታቸውን ጠላትን በመደምሰስ አንድነቱን በድል የጀመሩት 206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር ሌሊቱን ደብረ ማርቆስ ከተማ በመግባት ጠላትን በተኛበት አፈር አልብሰውታል።
ከሌሊቱ 6:00 ጀምሮ በከተማዋ በመዘዋወር ጠላትን ሲያድኑ የነበሩት የኮሩ አዳኝ ቡድን በ4ኛ ፖሊስ ጣቢያ የቦንብ ጥቃት በማድረስ በርካታ ፖሊሶች ተገድለዋል ።
በአዲሱ ዩኒቨርስቲ እና ውሀ ጋኑ አካቢባቢ ተነጥፎ የነበረው የአረመኔው ሰራዊት ባልጠበቀው ስዓት በደረሰበት ጉዳት ብሬን ኳሹን ጨምሮ በርካታ የሰራዊት አባላት መገደላቸው ታውቋል።
አፋብን| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ