የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአምስት አመት በላይ ተዘግተው ለሚገኙ ቤቶች ሚሊዮን ብሮች እየከፈለ መሆኑ ታወቀ በሌላ በኩል፣ በመሠረት ሚድያ ሰሞንኛ ሪፖርት የተቆጡ የፓርላማ ፅህፈት ቤት አመራሮች በየአመቱ ለገና በዓል ለሰራተኞች ይሰጥ የነበረው የገና በዓል ድጎማ እንዲታገድ አድርገዋል፣ ለከፍተኛ አመራሮች ግን ከፍ ያለ ድጎማ አፅድቀው ለበዓሉ ገንዘብ መቀበላቸው ታውቋል የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ: meseretmedia.org/p/81b