በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ባሳለፍነው አርብ ዕለት የተከሰተው ምንድነው?

በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ባሳለፍነው አርብ ዕለት የተከሰተው ምንድነው?

“ሁለት ሴቶች እስካሁን አልተገኙም፣ እስካሁን ከተገኙት ሟቾች ስድስቱ ሴቶች እንዲሁም አስራ አራቱ ወንዶች ናቸው። የአንድ ህፃን ልጅ ሬሳ የታየ እና የተመታበት ቦታ ቢታወቅም እስካሁን ግን አልተነሳም። ቤተሰብም ጫካ ቀረ በሚል እየተጨነቀ ነው”

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/05d