መንግስት አዲስ የነዳጅ ማደያ እንዳይከፈት ቢያግድም በውስጥ ስምምነት ለመክፈት እስከ 10 ሚልዮን ብር ጉቦ እየተጠየቀ መሆኑ ታወቀ
“ይህ ብቻ ሳይሆን የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለሥልጣን ለሚሰጣቸው ተራ አገልግሎቶች አስፈላጊ ደብዳቤ ለመፈረም ከ300 ሺህ ብር እስከ 500 ሺህ ብር ጉቦ መቀበል የተለመደ አሰራር ከሆነ ቆይቷል”
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/10-db2