የኤርትራ ናቅፋ ከድንበር አካባቢዎች ወደ ትግራይ ገበያ ዘልቆ እየተሰራጨ ነው

የኤርትራ ናቅፋ ከድንበር አካባቢዎች ወደ ትግራይ ገበያ ዘልቆ እየተሰራጨ ነው

በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች ተገድቦ የነበረው የኤርትራ መገበያያ ገንዘብ ናቅፋ ከኮንትሮባንድ ንግድ ጋር ተያይዞ ወደ ሌሎች ከተሞችም በስፋት እየተሰራጨ መሆኑን ዋዜማ ከነዋሪዎችና በንግድ ስራ ላይ ከተሰማሩ ግለሰቦች ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች።

ዝርዝሩን ያንብቡት https://cutt.ly/2tdXEn3p