በምዕራብ ዐምሓራ ቀጠና በፋኖ ቁጥጥር ስር በሚገኙ አከባቢዎች ላይ ተከታታይ የሆነ የድሮን ቅኝት እየተደረገ ነው። 

በምዕራብ ዐምሓራ ቀጠና በፋኖ ቁጥጥር ስር በሚገኙ አከባቢዎች ላይ ተከታታይ የሆነ የድሮን ቅኝት እየተደረገ ነው። 

ዛሬ ታህሳስ 16/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ በደምበጫና በአከባቢው፣ በማቻከል፣ በደብረ ኤልያስና በአከባቢው እንዲሁም በሌሎች የምዕራብ ዐምሓራ ቀጠናዎች ተከታታይ የሆነ የድሮን ቅኝት እየተደረገ ነው።

አገዛዙ በርከት ያለ የሰዎች ስብስብ ካገኘ ጥቃት ከመፈፀም ወደኋላ እንደማይል ከዚህ ቀደም በፈፀማቸው ጥቃቶች ያሳየ ሲሆን፡ ስለሆነም ማሕበረሰቡ እንደ ገበያና የሐይማኖት ስፍራዎች እንዲሁም መሠለ መሰባሰቢያ ስፍራዎች ላይ ልዩ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ምንጮቻችን አሳስበዋል።