አብይ አሕመድን ለፕሬዝዳንትነት የሚያዘጋጀው አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ

አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ

የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት የሚዲያው ተግዳሮት ናቸው ያላቸውን አጀንዳዎች አስረክቧል አገራዊ የምክክር ኮሚሽን በ11 ክልሎች አጀንዳ የማሰባሰብ ሒደቱን በማጠናቀቅ፣ በመጪዎቹ ሁለትና ሦስት ሳምንታት በአማራ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕሮፌሰር) ሐሙስ ጥር…