በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ የሚገኝ የንፁህ መጠጥ ውሀ መስመር በታጣቂዎች በመቆረጡ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አደጋ ላይ መውደቃቸው ታወቀ
የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የፌደራል የፀጥታ ሀይሎች ካሳለፍነው ሀሙስ ጀምሮ ወደ ክልሉ በብዛት መግባታቸውን ተከትሎ ግጭቱ በአብዛኛው ቢቆምም የውሀ መቋረጡ በፍጥነት ካልተገታ በርካቶችን ሊጎዳ እንደሚችል የሚድያችን ምንጮች ተናግረዋል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/8c6