የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ኖራ በሚፈለገው መጠን ማግኘት እንዳልተቻለ ተገለጸ

የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ኖራ በሚፈለገው መጠን ማግኘት እንዳልተቻለ ተገለጸ

ለማዳበሪያ ግዥ 1.3 ቢሊዮን ዶላር ተመድቧል ተብሏል የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ከአገር ውስጥ ፋብሪካዎች የኖራ ግዥ ለመፈጸም በሚፈለገው መጠን ማግኘት እንዳልተቻለ፣ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው ዓርብ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም. የ2017/18 የምርት ዘመን የማዳበሪያ…