ኮሚሽኑ ለስድስት ዓመታት ከአገሮች ጋር ምንም ዓይነት ስምምነት አለመፈጸሙ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በስድስት ተከታታይ ዓመታት ዓለም አቀፍ ሕጎች መሠረት ያደረጉ ምንም ዓይነት የሁለትዮሽ የኢንቨስትመንት፣ ማስፋፊያና ጥበቃ ስምምነቶችን አለመፈራረሙ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ። ጥያቄው የተነሳው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…