የተሰደዱ ፖለቲከኞችን ከመንግሥት ጋር እንዲነጋገሩ ለማድረግ ጥረት መጀመሩ ተነገረ
በውጭ አገሮች የተሰደዱና መንግሥትን ሲቃወሙ የቆዩ ፖለቲከኞች ወደ አገር ቤት ገብተው ከመንግሥት ጋርም ሆነ ከሌሎች የፖለቲካ ኃይሎች ጋር በጋራ የሚወያዩበት መድረክ ለመፍጠር ጥረት መጀመሩ ተነገረ፡፡ ሆርን ፒስ ኢንስቲትዩት በተባለና አሜሪካ አገር በተመሠረተ ሲቪክ ማኅበር በኩል…