‹‹ተያይዘን ከመጥፋታችን በፊት ሁላችንም የሰላም ሰባኪ መሆን ይኖርብናል›› የሃይማኖት አባቶች
‹‹በምንሠራው ጥፋት፣ በምንፈጽመው በደል፣ በምናፈሰው የንፁኃን ደም፣ በአፈንጋጭነታችንና በክፋታችን የተነሳ ሁላችንም ተያይዘን ከመጥፋታችን በፊት፣ ፍቅርን ማስቀደምና ሰላምን መስበክ ይኖርብናል፤›› ሲሉ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ፡፡ የሃይማኖት አባቶች ማሳሰቢያውን የሰጡት ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሲቪልና የሙያ…