አዲስ እየተስፋፋ በመጣው የማርበርግ ቫይረስ ሁለት ወንድማማቾች በቀናት ልዩነት ህይወታቸው ማለፉ ታወቀ

በደቡብ ኦሞ ዞን እንደ አዲስ እየተስፋፋ በመጣው የማርበርግ ቫይረስ ሁለት ወንድማማቾች በቀናት ልዩነት ህይወታቸው ማለፉ ታወቀ

“ወጣቱ በታመመ ሰዓት ሊጠይቁት የሄዱ በርካታ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ስለነበሩ እነሱም በሙሉ ተለይተው ወደ ለይቶ ማቆያ ገብተዋል”

ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/da4