11 ክርስቲያኖች በምሥ/ አርሲ ተገደሉ
በምሥራቅ አርሲ እንቆሎ ዋቤ ወረዳ በመጭቱ በቀቅሳ ቀበሌ ነዋሪዎች የነበሩ አሥራ አንድ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች መገደላቸውን ምንጮች ለአደባባይ ሚዲያ ተናግረዋል።
ሕዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም መገደላቸው የተረጋገጠው ክርስቲያኖች በነፍሰ ገዳዮቹ ታግተው ተወስደው እንደነበር ምንጮቻችን ገልጸውልናል።