በማርበርግ ቫይረስ ምክንያት በሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል አንድ ሰው ህይወቱ ሲያልፍ በአዲስ አበባ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ደግሞ ምልክቱ የታየባቸው ሰዎች ለይቶ ማቆያ መግባታቸው ታወቀ ባሳለፍነው ሳምንት በጂንካ ከተማ እንደተገኘ ይፋ የሆነው የማርበርግ ቫይረስ ስርጭቱ እየሰፋ መጥቶ እንደ ሀዋሳ እና አዲስ አበባ ባሉ ከተሞች ምልክቶች መታየት መጀመራቸውን ሚድያችን ከጤና ባለሙያዎች ሰምቷል።
ተጨማሪ ያንብቡ: meseretmedia.org/marburg-virus2