አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞቹን ሊያሰናብት መሆኑ ታወቀ

አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞቹን ሊያሰናብት መሆኑ ታወቀ

ሚድያችን የተመለከተው አንድ የዩኒቨርስቲው የውስጥ ዶክመንት “ዩኒቨርስቲው ከስራ መፈናቀል ከባድ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እንደሚፈጥር በአግባቡ ይገነዘባል። በመሆኑም በተቻለ መጠን ከስራ መፈናቀሉ እንዲቀንስ ወይም የሚያደርሰው ጎጂ ተፅእኖን በመቀነስ ረገድ ስራዎች ይሰራሉ” ይላል።

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/mrsnx2pz